አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 11,500,000.00 ETB Negotiable

Description

ሰሚት ፍየል ቤት# የበአል ልዩ ገፀ በረከት ለእርሶ ኑሮ የተጀመበትን በፍጥነት ተሽጦ የመጨረሻውን አንድ ቤት ለእርሶ አፓርትመንት በሰሚት ፍየል ቤት አሁን ገብተው በአሉን በቤቶ ያክብ👌👌 ✅ ሙሉ የፊኒሺግ ስራ የካተተ ✅የቤቱ ስፋት፡- ባለ 3 መኝታ 118 ካሬ ሜ ✅ ቤቱ የሚገኘዉ 6ተኛ ወለል [ ፍሎር ] ✅ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ✅ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ። ✅ በየቀኑ ዋጋው የተሻለ ትርፍ ያለው 💰 ✅ በወለል (በፍሎር) ከ2 ቤቶች ብቻ ያሉት ✅ ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት ✅የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ ✅ ጠቅላላ ዋጋ 12.6 ሚሊየን ብር +2%ኮሚሽን            ሳይቱን ለመጎብኘትና ለበለጠ መረጃ +25******* 093*******


Share this with your friends