Bole Apartment for sell for sale & price in Ethiopia

Price : 6,500,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 11 months ago
  • Area (m²) : 74
  • Site (Location) : Bole
  • Bedrooms :
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 2

Description

📣📣📣📣ለእርሶ የተዘጋጀ አፓርታማ ቤት በመሀል ቦሌ በማይታመን ዋጋ እና አከፋፈል!!! ይሄን ማን ያምናል??

 

✅እውነት ነው!! 

 

ከቦሌ ማተሚያ ጀርባ የሚገኘው የቦሌ ሲቲ ቪው  አፓርትመንት ቤቶቻችን ሽያጭ በይፋ ተጀመረ!!!

 

🎁🎁🎁ግንባታው ሊጠናቀቅ የደረሰ ቤት በስጦታ ዋጋ ከሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ🎁🎁🎁

 

🏘ባለአንድ መኝታ 74.36 ካሬ

 

🏘🏘ባለሁለት መኝታ 105.29 ካሬ, 107.58 ካሬ, 104.33 ካሬ

 

🏘🏘🏘ባለሶስት መኝታ 138.06 ካሬ

 

ባለ 9 ወለል ህንፃችን ላይ፤ በወለል 4 ቤቶች ብቻ

 

አሳንሱር የተዘጋጀለት፤ Garbage Chute፤ ምቹ ደረጃ እና ሰፊ ኮሪደር ያለው

 

🔺ለምቹ እና ዘመናዊ ኑሮ ለእርሶ ምርጡን እንደምንሰጥ እርግጠኛ መሆን ይችላሉ 

🔺ግንባታችን ከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ያለው፣ 

🔺ተመጣጣኝ የቅድመ ክፍያ እና ምቹ አከፋፈል

🔺ባልነው ጊዜ እናስረክባለን 

🔺ሊያመልጦት የማይገባ ግሩም የኢንቨስትመንት እድል

🔺ምቾትን ከኛ ይግዙ። 

 

 

 

 

 

 

 

           


Share this with your friends