Ads
- Home › Classifieds › Fashion
- › Beauty Care Products
- › NEO
- › Addis Ababa
ኒዮ ፀጉር ሎሽን 100% ኦሪጅናል ከነጻ የማድረስ አገልግሎት ጋር እና ደርማ ሮለር for sale & price in Ethiopia
Price : 2,599.00 ETB Slightly Negotiable
- Posted: 2 months ago
- Brand : NEO
Description
የፀጉር መከታ አለኝታ የሆነ ግሩም የፀጉር ማሳደጋያ ቅባት
ከሚሰጣቸው ጥቅሞች:-
1.የፀጉር መመለጥን ይከላከላል
2.የፀጉር መነቃቀልን ያስወግዳል
3.የፀጉር ግንድን ያጠነክራል
4.ፎረፎርን ያስወግዳል
5.የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት ራሰ በራነትን ይከላከላል
6.የተመለጠን ራስ በ ውብ እና ጥቁር ፀጉር በማብቀል ይተካል
7.በአጠቃላይ ስለ ኒዮ የፀጉር ሎሽን ተወርቶ አያልቅም ራሰ-በረሀ ኖት ወይ ፀጉሮ እየሸሸ ነው? ኒዮ ያለመልመዋል ይሞክሩት ይመሰክሩለታል
ኒዮ ፀጉር ሎሽን ተፈጥሯዊ ምርት ነው ፣ እና ስለሆነም ፣ ታጋሽ መሆን አለብዎት። ለተሻለ ውጤት በየቀኑ ጠዋት እና ማታ የኒዮ ፀጉር ሎሽን ይተግብሩ።
1. ጸጉርዎን እና የራስ ቆዳዎን ይታጠቡ እና ያድርቁ። ለበለጠ ውጤት ፣ ከኬሚካሎች ነፃ የሆነ ሻም ይጠቀሙ ፣ ለምሳሌ የሕፃን ሻምፖ (johnson brand)።
2. የደም ዝውውርን ለማነቃቃት የራስ ቆዳዎን ማሳጅ ያድርጉ።
3. የራስ ቅልዎ ላይ የኒዮ ፀጉር ሎሽን ይርጩ። እንዲደርቅ ያድርጉት። አይታጠብ።
4. ኒዮ ፀጉር ሎሽን በሚጠቀሙበት ጊዜ ፀጉርን ቀለም አይቀቡ ።
100% ይመኑን
price= 2598birr
ዋጋ = 2598ብር
ከድርማ ሮለር ጋር 3296ብር ብቻ
With free delivery
ይደውሉ ያሉበት እናመጣለን
☎️+25*******
☎️+25*******
https://t.me/neohairlotion_aman
- Aaman Registered 8 months ago
Share this with your friends
Related Listings
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
Macbook pro corei5 2017 Retina display69,000.00 ETBIntel Core i516GB Ram13.3 inchSolid State Drive (SSD)Addis Ababa
-
-
-
-
-
Job Vacancies in Ethiopia
-
Posted On: Oct 05, 2023Safaricom Telecommunications Ethiopia PlcAddis Ababa Deadline on Oct 05, 2023
-
Posted On: Oct 02, 2023Cross Land ConstructionAddis Ababa Deadline on Oct 09, 2023
-
-
-
Posted On: Oct 02, 2023Abems Construction PlcAddis Ababa Deadline on Oct 21, 2023
-
Posted On: Oct 02, 2023Saglan Wajee General HospitalAddis Ababa Deadline on Oct 14, 2023
-
Posted On: Oct 02, 2023Saglan Wajee General HospitalAddis Ababa Deadline on Oct 14, 2023