ኒዮ ፀጉር ሎሽን 100% ኦሪጅናል ከነጻ የማድረስ አገልግሎት ጋር እና ደርማ ሮለር - NEO HAIR LOTION 100% Original with delivery service  and derma roller for sale & price in Ethiopia

Price : 1,499.00 ETB Slightly Negotiable

  • Posted: 18 hours ago
  • Brand: NEO
  • Condition : New

Description

የፀጉር መከታ አለኝታ የሆነ ግሩም የፀጉር ማሳደጋያ ቅባት ከሚሰጣቸው ጥቅሞች:- 1.የፀጉር መመለጥን ይከላከላል 2.የፀጉር መነቃቀልን ያስወግዳል 3.የፀጉር ግንድን ያጠነክራል 4.ፎረፎርን ያስወግዳል 5.የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት ራሰ በራነትን ይከላከላል 6.የተመለጠን ራስ በ ውብ እና ጥቁር ፀጉር በማብቀል ይተካል 7.በአጠቃላይ ስለ ኒዮ የፀጉር ሎሽን ተወርቶ አያልቅም ራሰ-በረሀ ኖት ወይ ፀጉሮ እየሸሸ ነው? ኒዮ ያለመልመዋል ይሞክሩት ይመሰክሩለታል ኒዮ ፀጉር ሎሽን ተፈጥሯዊ ምርት ነው ፣ እና ስለሆነም ፣ ታጋሽ መሆን አለብዎት። ለተሻለ ውጤት በየቀኑ ጠዋት እና ማታ የኒዮ ፀጉር ሎሽን ይተግብሩ። 1. ጸጉርዎን እና የራስ ቆዳዎን ይታጠቡ እና ያድርቁ። ለበለጠ ውጤት ፣ ከኬሚካሎች ነፃ የሆነ ሻም ይጠቀሙ ፣ ለምሳሌ የሕፃን ሻምፖ (johnson brand)። 2. የደም ዝውውርን ለማነቃቃት የራስ ቆዳዎን ማሳጅ ያድርጉ። 3. የራስ ቅልዎ ላይ የኒዮ ፀጉር ሎሽን ይርጩ። እንዲደርቅ ያድርጉት። አይታጠብ። 4. ኒዮ ፀጉር ሎሽን በሚጠቀሙበት ጊዜ ፀጉርን ቀለም አይቀቡ ። 100% ይመኑን price= 2598birr ዋጋ = 2598ብር ከድርማ ሮለር ጋር 3296ብር ብቻ With free delivery ይደውሉ ያሉበት እናመጣለን ☎️+25******* ☎️+25******* https://t.me/neohairlotion_aman