Ads

እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 500,000.00 ETB Negotiable

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 7th
  • Area (Sqm) : 82
  • Site (Location) : CMC
  • Bathrooms : 2

Description

✨ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ!!

 

ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ ለመኖሪያ ዓመቺ በሆነው 👌#ሲ_ኤም_ሲ መንደር እንዲሁም መሐል ከተማ ቦሌ አትላስ ላይ በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ

 

💥 ልዩ የሆነ ለአጭር ጊዜ ከሚቆይ ከ 7% - 15% ከሚደርስ ታላቅ ቅናሽ ጋር እስከ 2.5 ሚሊዮን ብር ያትርፉ

 

ጊዜውን የዋጀ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶቹም👇

 

#ተጨማሪ_የሰራተኛ_ክፍል

#የላውንደሪ_ማሽን_ማስቀመጫ

#ሰፋ_ያለ_በረንዳ

#የእቃ_ማስቀመጫ_ክፍል

#የአትክልት_ስፍራ

#በቂ_የሆነ_የልጆች_መጫወቻ

#የከርሰ_ምድር_ውሀ

#የቆሻሻ_ማስወገጃ_እና_ሌሎች_መሠረታዊ_የሆኑ_ነገሮችን_ያሟሉ_ዘመናዊ_ቤቶች_ናቸው

 

በተለያየ የካሬ አማራጭ ይዘን ቀርበናል

 

✅ ባለ አንድ መኝታ 80 ካሬ እና 82 ካሬ

 

✅ ባለ ሁለት መኝታ ከ 106 ካሬ - 154 ካሬ

 

✅ ባለ ሦስት መኝታ ከ 160 ካሬ - 182 ካሬ

 

✅ ባለ አራት መኝታ ከ 205 ካሬ - 244 ካሬ

 

🏭 በተጨማሪም ለንግድ የሚሆኑ ሱቆችን በተለያየ የካሬ አማራጭ ያገኛሉ ።

 

💥 ልዩ የሚያረገን ሁሉም ሽያጮቻችን በኢትዮጵያ ብር ማከናወናችን (የዶላር ጭማሪ ደንበኛን አይመለከተውም)

 

🏠 ይፍጠኑ ይደውሉ ቀድመው በመያዝ ተጠቃሚ ይሆናሉ!

 

☎️ 094*******

☎️ 092*******


Share this with your friends