አዋጭ የንግድ ሡቅ በረጅም ጊዜ ክፍያ price in Ethiopia

Price : 500,000.00 ETB Slightly Negotiable

Description

ጊፍት ሪል እስቴት በመጠናቀቅ ላይ በሚገኘው መንደር 3 ሳይታችን ለተለያዩ አገልግሎቶች መዋል የሚችሉ የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል።    

    💥 ለካፍቴሪያ, ለሱፐር ማርኬት 

    💥 ለፎቶ ስቲዲዮ, ለቢሮ

    💥 ለሴቶች እና ለወንዶች የውበት ሳሎን እንዲሁም ለሌሎች የስራ ዘርፎች መሆን የሚችሉ ሱቆች አሉን።       

👉 ከ 43 ካሬ ጀምሮ እስከ 180 ካሬ ድረስ በሚፈልጉት የካሬ ሜትር አማራጭ

👉 ዋናውን መንገድ ላይ የሚያርፉ ጥሩ የኢንቨስትመንት አማራጮች 

👉 በጣም በአጭር ጊዜ ውስጥ ስራ መጀመር የሚችሉበት

👉 ከ 20% ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ

💥 500,000 ብር ብቻ ቅድሚያ ክፍያ በመክፈል ቤትዎን የሚፈልጉት ወለል ላይ መርጠው ለተወሰነ ያክል ጊዜ መያዝ የሚይዙበት አማራጭም አለን::

👉 ክፍያው ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ነው

👉 የግንባታ ቦታ

                 ✅ አያት መንደር 3

                 ✅ ቦሌ አትላስ ጋር

                 ✅ ሲኤምሲ የተባበሩት ፊት ለፊት

🤳ይፍጠኑ ይደውሉ ቀድመው በመያዝ ተጠቃሚ ይሆናሉ ::

☎️ 094******* / 092*******


Share this with your friends