በ25% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ for sale & price in Ethiopia

Price : 8,804,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 11 months ago
  • Site (Location) : bole
  • Bedrooms :
  • Floor : 1st
  • Bathrooms :

Description

🏠HOSEA  REAL ESTATE ቦሌ መድሃንያለም ሳይት  ሽያጭ ጀምረናል ♦57ካሬ  :-studio ♦81-86  ካሬ:-  ባለ አንድ መኝታ ♦132_156 ካሬ:- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)        ♦168.60 ካሬ:-  ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) ባንክ 40/60           ✅ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን  አቅርበንልዎታል። ✅በዚህ የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ  HOSEA REAL ESTATE ከዘመን ዘመን  እንደደመቁ  እና እንዳማሩ   የሚዘልቁ  አፓርትመንቶችን ✅ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው ✅በአዲስ አበባ  ቦሌ መድሀኒያለም  መገንባታቸው ✅ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው ✅ ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር  እና underground water tanker አቅርቦት  ያሟሉ ፦  ከ15%  ቅድመ ክፍያ ጀምሮ              ✅  የጋራ መገልገያዎች 1, የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር 2,.  ጂምናዝየም 3,.  የልጆች መጫወቻ 4,.  የልጆች ማቆያ 5,.  የወጣቶች መዝናኛ 6,.  የስብሰባ አዳራሽ 7,.  ላውንደሪ 8,.  ካፌ 9,.  ላይብረሪ 10,.  7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ 11,.  የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት) 12,.  የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 13.,  7 ወለል የመኪና ማቆምያ 14,.  የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ                     ለበለጠመረጃ ☎    ሆሴ ከቃል በላይ ነው።

Share this with your friends