Ring Fill Light TikTok Stand 18 inchi for sale & price in Ethiopia

Price : 7,399.00 ETB Fixed

  • Posted: 10 months ago

Description

🔆Ring Fill Light TikTok Stand 18 inchi 

ሦስት ስልክ በአንድ ጊዜ ማስጠቀም የሚችል 

🔻 ለ TikTok, YouTube,  Skype & Zoom Discussion,  እና ወዘተ ከፍተኛ ጥራት ያለው ብርሀን በመልቀቅ ለHD ቪዲዮ ቀረፃ የሚያገለግል
⭕️ 56 watts light power 
🔻 2ሜትር ከ 10 cm የሚረዝም Adjustable Tripod ( ማቆሚያ)  ያለው

🔻 3 አይነት የተለያዩ የ ላይት ከለር ምርጫዎች ያሉት 

🔻 ባትሪ አያስፈልገውም ፣ እንደ ላፕቶፕ ፣ ዴስክቶፕ ፣ ፖወር ባንክ እና የመሳሰሉትን በመጠቀም ይሰራል 

🔻 የራሱ የሆነ መቆጣጠሪያ ሪማት ኮንትሮል ያለው

🔻ቪዲዮዎችን ሲቀርፁ እጆችዎን ከስልክዎ ነፃ ያድርጉ !!

👇 ታድያ ምን ይጠብቃሉ 

⭐️ አሁኑኑ ይደውሉ ይዘዙን ⭐️
⭐️❗️መልካም ጊዜ ❗️⭐️

💵 በ 7,399 ብር ብቻ 😮 🟢 ያሉበት በነፃ እናደርሳለን 🏍


Share this with your friends