Mi 360 Security Camera የትም ሁነው የቤቶትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት for sale & price in Ethiopia

Price : 5,499.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago
  • Brand: XIAOMI
  • Condition : New

Description

🚀 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘመኑ ⭐️ MI 360 SECURITY CAMERA 🎯 ስራ ቦታ ሆነው የቤቶትን ሁኔታ እና የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree  security cameras 🎯 እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው  እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ  እራሱ የሚዟዟር 🎯 ለቤት ፣ ለቢሮ ፣ ለሱቅ ፣ ለድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ብለዉ ሚቆጣጠሩበት 🎯 ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል 🎯 የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት  ይችላሉ 🎯 በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ  ተደርጎ የተሰራ(night smart vision camera) 🎯 እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል 🎯 እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications) ✅ ይህንን ለአጠቃቀም በጣም ቀላል እና ምቹ የሆነ ካሜራ ከልዩ ቅናሽ ጋር አቅርበንልዎታል።               💵 5500 ☎️  090******* 🚚 ይደውሉልን ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን       free delivery ✅ የቴሌግራም ቻነላችንን በመቀላቀል አዲስ የምናመጣቸውን እቃወች ይከታተሉ 👇 Tg https://t.me/shemetaaa

Share this with your friends