Derma Roller system for sale and price in Ethiopia

Price : 900.00 ETB

  • Posted: 10 months ago

Description

Derma Roller A dermaroller is a skin care device used to help rejuvenate the skin, treat acne scarring, and reduce signs of aging. ... It has gained popularity in recent years as an accessible, effective, and relatively non-invasive skin treatment. ስለ ደርማ ሮለር ምን ያህል ያውቃሉ? 🔴ደርማ ሮለር ማይክሮ ኒድሊንግ የሚባለውን ቴክኖሎጂን በመጠቀም ቆዳችን ውስጥ የሚገኙትን ፉይበር ሚባሉትን በማነቃቃት የተለያዩ ጥቅሞችን የሚያበረክት ነው ~~~~ ደርማ ሮለር ለምን ለምን ሊጠቅም ይችላል? ✅ ሚኖክሲዲል ለሚጠቀሙ ቆዳ ውስጥ በጣም በቶሎ እንዲሰራ አድርጎት ለውጥ የሚያሳይ ✅የብጉር ጠባሳ ለሚያስቸግረው ✅ለተጨማደደ ቆዳ stimulate collagen production ✅ወዝ ለሚያስቸግረው ቆዳ ✅ቆዳ ላይ ለሚወጣ ሸንተረር (Stretch mark) Google ላይ አይተው አጣርተው ይደውሉልን ☎️ 09 *******

Share this with your friends