ያለቀለት ቤት በሙሉ ክፍያ  መግዛት  ይፈልጋሉ ? ወይም በረጅም ክፍያ ግንባታ ላይ ያለውን  በ 15% ብቻ ይመዝገቡ። for sale & price in Ethiopia

Price : 9,143,020.00 ETB Fixed

  • Posted: 10 months ago
  • Bedrooms : Studio
  • Floor : 9th
  • Bathrooms :

Description

🎆 የአዲስ አበባ እንብርት መሀል ካዛንቺስ 👉ግንባታቸው የተጠናቀቁ Luxury አፓርትመንቶች 👉 በተመጣጣኝ ዋጋ (10% ልዩ ቅናሽ) ✍️ ካዛንቺስ ዋናውን መንገድ የያዘ ከኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል አጠገብ ቅንጡ አፓርታማ 📌 ስቱዲዮ በ 47 እና በ 52 ካሬ 📌 ባለ አንድ መኝታ ከ 67 ጀምሮ እስከ 94 ካሬ 📌 ባለ ሁለት መኝታ ከ 125 ጀምሮ እስከ 168 ካሬ 📌 ባለ ሶስት መኝታ በ202 ካሬ እንደ ምርጫዎ የቀረበ ✍️ ከመስቀል አደባባይ 10 ደቂቃ የእግር ጉዞ ✍️ ከባምቢስ ሱፐር ማርኬት 5 ደቂቃ የእግር ጉዞ ርቀት ✍️ ከ ከኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ቀጥሎ ✍️ ከኤሌሌ ሆቴል ጎን 📌 ከ ሃያት ሪጀንሲ ሆቴል 10 ደቂቃ የእግር ጉዞ 📌 አፓርታማው በአቅራቢያው ዓለም አቀፍ ተቋማት፣ ትላልቅ ሆቴሎች እና ሱፐርማርኬቶች የሚገኙበት ቦታ ላይ ያለ መሆኑ ቢያከራዩት ወይም በየትኛውም ጊዜ መልሰው ቢሸጡት አትራፊ የሚሆኑበት ነው። 📌 ቅድመ ክፍያ 50% 📌 የህንፃ ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን ከ 6 ወር እስከ 1 አመት የሚረከቡ ለበለጠ መረጃ 📞 +25******* ይደውሉ የድርጅቱ የሽያጭ ሃላፊ Whatsup,imo,viber https://t.me/brjohn122721

Share this with your friends