NOVA hair straightenersፔስትራ የፀጉር መተኮሻና ማለስለሻ electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 1,800.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : New

Description

NOVA payestra የተንጨባረረ፣ የተሻሸና የተዝረከረከ ፀጉር ተሰባብሮ ስለሚያልቅ አያድግም ውበትም አይኖረውም። 🔜ስለዚህ መፍትሄውን ቶሎ በእጅዎ ያስገቡ! 👧ፀጉርዎን በቤትዎ በመተኮስ የሚያብረቀርቅና ፅዱ ፀጉር ይኑርዎ። 🆕️ professional hair straightener ✳ ሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ✳ ቶሎ ስለሚግል ጊዜ ቆጣቢ ✳ ለአያያዝና ለአጠቃቀም ምቹ ✳ ከውስጡ በኩል ሴራሚክ ስለሆነ ፀጉር አይጎዳም ❇ ለስላሳ ስለሆነ ፀጉርዎ እንዲያብረቀርቅ ያደርገዋል 🟣 Power consumption 40W 🟣 Voltage 220—240V 🟣 Heat control 140—200 degree Celsius 🟣 Thermostatically controlled On/Off switch 🟣ሙሉ ዋስትና ያለው 🎁ለሚወዱት ሰው በስጦታ ያበርክቱ አድራሻችን አዲስ አበባ ዱከም ደብረዘይት አዳማ ደብረብርሀን ሰበታ ይደውሉልን ያሉበት ቦታ ድረስ በራሳችን ትራንስፖርት እናደርሳለን

Share this with your friends