One step hair straightenerየፀጉር ማድረቂያ፣ መተኮሻ፣ ማለስለሻና ማበጠሪያ electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 2,500.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Condition : New

Description

🛖በቤትዎ ሆነው የፀጉርዎን ጤንነትና ውበት ይጠብቁ 🙅የተንጨባረረ፣ የተሻሸና የተዝረከረከ ፀጉር ተሰባብሮ ስለሚያልቅ አያድግም ውበትም አይኖረውም። 🔜ስለዚህ መፍትሄውን ቶሎ በእጅዎ ያስገቡ! 👧ፀጉርዎን በቤትዎ በመተኮስ የሚያብረቀርቅና ፅዱ ፀጉር ይኑርዎ። 🆕️ professional hair straightener ✳ ሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ✳ ቶሎ ስለሚግል ጊዜ ቆጣቢ ✳ ለአያያዝና ለአጠቃቀም ምቹ ✳ ከውስጡ በኩል ሴራሚክ ስለሆነ ፀጉር አይጎዳም ❇ ለስላሳ ስለሆነ ፀጉርዎ እንዲያብረቀርቅ ያደርገዋል ❇ ፀጉርዎን ካለሰለሱ በኋላ ዌቭ መስራት ያስችልዎታል 🟣 Power consumption 40W 🟣 Voltage 220—240V 🟣 Rated requency 50—60Hz 🟣 Heat control 140—200 degree 🟣 Ceramic plate for even heat distribution 🟣 ሙሉ ዋስትና ያለው 🎁 ለወዳጅ ዘመድዎ በሰጦታ ቢያበረክቱት የሚያኮራ

Share this with your friends