Ads

Fully completed Shops price in Ethiopia

Price : 3,600,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 3 months ago
  • Floor : Ground
  • Site (Location) : hayat

Description

+25******* ## Gift Mall(SHOP)-የንግድ ሱቅ #ግንባታቸው የተጠናቀቀ እንዲሁም በመገንባት ላይ ያሉ ለባንክ፣ለፋርማሲ፣ለሬስቶራንት የሚሆን ሱቆች ለሽያጭ አመቻችተናል። ##እንደዚሁም በረጅም ግዜ መክፈልን ከፈለጉም አማራጭ አለን። በ30% ቅድመ ክፍያ  ቀሪውን በ10 ዙር ያለምንም ወለድ  ለሽያጭ አቅርበናል። ❖#ሱቅ  ከ22 ካሬ  ጀምሮ - 273 ካሬ          ከ 3,600,000 ብር ጀምሮ ❖#ሱቆቻችን ዋናው አስፋልት ዳር የሚገኙ በተጨማሪም ደሞ በብዙ ሺ የሚቆጠር ነዋሪ ያለበት አካባቢ መሆኑ የበለጠ ተመራጭ ያደርገዋል። ☞ሱቆችን ሲገዙ ከነ ፍሎር ፕላን እና የቱጋርም እንደገዙ(exact place ) በትክክል የሚያውቁበት  የተገነባ መሆኑ ይለየናል።እና ውል የምናዋዋል መሆናችን!! ☞ የሱቆቻችን ዋጋ -በኢትዮጵያ ብር ነው ☞ የመኖሪያ መንደር ግቢ መግቢያ ዋናውን አስፋልት የያዘ መሆኑ ተመራጭ ያደርገናል። ለበለጠ መረጃ +25******* ይደውሉ


Share this with your friends