ውብ አፖርትመንት በመሀል ካዛንቺስ for sale & price in Ethiopia

Price : 193,410.00 ETB Fixed

  • Posted: 10 months ago
  • Site (Location) : Kazanchis
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 3

Description

⏰⏰ግዜው አሁን ነው⏰⏰ 🏠 የዛሬ ውሳኔዎ የነገ ትርፍ ነው💰 ✔️90% ያለቀ ቤት በመዲናችን እንብርት ካሳንችስ ላይ ለእንግዳ ማረፊያ እስከ 2500USD የሚከራይ የቤቱ ሙሉ መግለጫ ✔️47 ፣ 52 ካሬ ---------- ስቱዲዮ 1 መታጠቢያ ✔️67 ፣ 72 ካሬ---------- ባለ 1 መኝታ 1 መታጠቢያ ✔️91 ካሬ---------------- ባለ 2 መኝታ 2 መታጠቢያ ✔️94 ካሬ---------------- ባለ 1 መኝታ ኤግዚኪዩቲቭ ስዩት፣ 2 መታጠቢያ ✔️125 ካሬ-------------- ባለ 2 መኝታ ኤግዚኪዩቲቭ ስዩት፣ ተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል፣ 3 መታጠቢያ ✔️ 130 ካሬ ----------- ባለ 2 መኝታ ኤግዚኪዩቲቭ ስዩት፣ ተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል፣ 2 መታጠቢያ ✔️ 168 ካሬ ----------- ባለ 2 መኝታ ፕሬዝደንሽያል ስዩት፣ ተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል፣ ዎኪንግ ክሎዜት፣ 3 መታጠቢያ ✔️ 202 ካሬ ----------- ባለ 3 መኝታ ፕሬዝደንሽያል ስዩት፣ ተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል፣ 3 መታጠቢያ 50% ቅድሚያ ክፍያ 👉👉👉 100% ለሚከፍል 10% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይቱን ለመጎብኘት ፈጥነው ይደውሉ 👇👇👇 ያሉን ቤቶች ውስን ናቸው። ☎️ +25******* ቀጥታ፣ Viber፣ WhatsApp ሜሮን የሽያጭ አማካሪ ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በየትኛውም ሀገር ሆናችሁ ባላችሁበት ወይም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላችሁ 🙏

Share this with your friends