book shelf for sale and price in Ethiopia

Price : 8,000.00 ETB Fixed

Description

Book shelf ዘመናዊ ጊዜውን የጠበቀ መፅሐፍ መደርደሪያ ለቤቶ እንዲሁም ለቢሮዎ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ እኛ ጋር ፈጥነው ይደውሉ ለ መፅሀፍት ለመፅሄት ለባይንደር እንዲሁም ለፎቶ ፍሬም ለማስቀመጥ ምቹ የሆነ ለቤትዎን ተጨማሪ ውበት የሚሰጥ መደርደሪያ length 1.80 cm Width 65 cm Depth 30 cm ከዚህ በተጨማሪ በፈለጉት ዲዛይን ይዘዙን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰርተን እናስረክባለን

Share this with your friends