የሚሸጥ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 5,610,000.00 ETB Fixed

Description

ጌት_አስ ሪልእስቴት በሰሚት 72 በ41,000 ካሬ ላይ በተገነባው የመኖሪያ መንደራችን እንደምርጫዎ በተለያየ የካሬ አማራጭ የመኖርያ ቤት ባለቤት ይሁኑ             የቤቶቹ ስፋት 🏠 ባለ 1 መኝታ 61 እና 65 ካሬ (በ 2አመት የሚረከቡት ) 🏘  ባለ 2 መኝታ 116ካሬ (በ2 አመት የሚረከቡት ) 🏘 ባለ 3 መኝታ 147 እስከ 150 ካሬ (በ2አመት የሚረከቡት)    🏠 ባለ 3 መኝታ ከ154 እሰከ 164 ካሬ (በ 8 ወር የሚረከቡት ) 🏘  ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ያላቸው                      🏘 ቅድመክፍያ 15%         100% ለሚከፍሉ 8% ቅናሽ አለው 80% ለሚከፍሉ 6% ቅናሽ አለ 60% ለሚከፍሉ 4% ቅናሽ አለው 40% ለሚከፍሉ 2% ቅናሽ_አለው 👉 ሴኪዩሪቲ ካሜራ ያለዉ 👉 የማጥኛ ቦታ ላይብረሪ ያለው 👉 ገበያ ማዕከል ያለዉ 👉 የቆሻሻ ማስወገጃ ያለዉ 👉 3 ሊፍት ያለዉ 👉 ጂም ያለዉ 👉 መናፈሻ እና የዋና ገንዳ ያለዉ 👉 የመሬት ውሃ የተቆፈረለት 👉 የሚያስፈልግዎትን በሙሉ ከህንፃው የታችኛው ወለል ላይ ያገኛሉ. 👉 ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ 👉 ሁሉን ያሟላ ዘመናዊ አፓርታማ ዛሬዉኑ ገዝተዉ ትርፋማ ይሁኑ      

Share this with your friends