wall tv unit for sale and price in Ethiopia

Price : 7,500.00 ETB Fixed

Description

ዘመናዊ ጊዜውን የጠበቁ የቤት እና የቢሮ እቃዎች እንዲሁም ማንኛውንም አይነት የእንጨት ስራ ውጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ እኛ ጋር ፈጥነው ይደውሉ ለሳሎንዎ ውበትን የሚጨምር የቲቪ ማስቀመጫ እንዲሁም ለሪሲቨር ለሪምት ለመፅሀፍ እንዲሁም ለአበባ አና ለሌሎች ጌጣጌጦች ማስቀመጫ ያለው length 150cm Width 160 cm Depth 25 cm ከዚህ በተጨማሪ በፈለጉት ዲዛይን መጠን እና ቀለም ይዘዙን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰርተን በጥራት እናስረክባለን

Share this with your friends