Ads

luxurious apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 193,410.00 ETB Fixed

  • Posted: 3 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 5th
  • Site (Location) : ካዛንቺስ
  • Bathrooms : 3

Description

ሆቴል ስታንዳርድ አፓርታማ ቤት - መሀል ካዝንቺስ እና አያት- ከ10% ቅናሽ ጋር !! 𝐇𝐨𝐭𝐞𝐥 𝐒𝐭𝐚𝐧𝐝𝐚𝐫𝐝 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬 - 𝐊𝐚𝐬𝐚𝐧𝐜𝐡𝐢𝐬 & 𝐀𝐲𝐚𝐭 - 𝐖𝐢𝐭𝐡 𝟏𝟎% 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 💥 በመሃል አዲስ አበባ ፣ የብዙ ኢንተርናሽናል ተቋማት እና ሆቴሎች መገኛ ፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ መሰብሰቢያ ፣ የከተማዋ እምብርት በሆነችው 📍 ካሳንቺስ ላይ ኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል አጠገብ ወይም ECA እና ኢሊሌ ሆቴል ፊትለፊት 𝐁𝐞𝐬𝐭 𝐋𝐨𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 : 𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭 𝐨𝐟 𝐀𝐝𝐝𝐢𝐬, 𝐃𝐨𝐰𝐧 𝐭𝐨𝐰𝐧 𝐊𝐚𝐬𝐚𝐧𝐜𝐡𝐢𝐬 🏗 95% ጥንቅቅ ብለው ተገንብተው ያለቁ ቶሎ የሚረከቡዋቸውን ውስን አፓርታማ ቤቶችን ለሽያጭ ማቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው 𝐒𝐡𝐨𝐫𝐭 𝐝𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐭𝐢𝐦𝐞 አያት ዳግም ሞቅ ደመቅ ባለችው ካዛንቺስ ላይ ባለግርማ ሞገስ አፓርታማ ገንብተናል 🏘 ሆቴል ስታንዳርድ አፓርታማ ቤቶች በከፍተኛ ጥራት ፣ በድንቅ ዲዛይን፣ በ1ኛ የፊኒሺንግ ስራ የተሰሩ ለመኖርያ ሆነ ለኢንቨስትመንት በጣም በጣም አዋጭ የሆኑ ቅንጡ ቤቶችን መተው ይጎብኙ ይመስክሩ 𝐇𝐨𝐭𝐞𝐥 𝐒𝐭𝐚𝐧𝐝𝐚𝐫𝐝 𝐋𝐮𝐱𝐮𝐫𝐲 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬 𝐟𝐨𝐫 𝐒𝐚𝐥𝐞 💰 ለእንግዳ ማረፍያ እስከ 3500ዶላር ሊከራዩ የሚችሉ ◇ ከ ባለ ስቱዲዮ እስከ ሶስት መኝታ አፓርታማ ቤቶችን በተለያየ የካሬ አማራጭ ለሽያጭ አቅርበናል 🛏 ስቱዲዮ (Deluxe Studio) 47 ካሬ እና 52 ካሬ 🛏 ባለ አንድ መኝታ (Delux & Executive Suite) 67 ካሬ ፣ 72 ካሬ ፣ 91 ካሬ እና 94 ካሬ 🛏 ባለ ሁለት መኝታ (Executive suite) 125 ካሬ ፣130 ካሬ 🛌 ባለ ሶስት መኝታ (Presidential) 147ካሬ፣ 168ካሬ እና 202 ካሬ 💰 ቅድመ ክፍያ : 50% 100%

Share this with your friends