kojie for sale & price in Ethiopia

Price : 450.00 ETB Negotiable

  • Posted: 10 months ago

Description

The original kojic acid lightening soap, Kojie San's formulation blends effective whitening ingredients with nourishing coconut oil and a fresh orange fragrance. Kojic acid was discovered while processing rice for Japanese wines. The naturally derived ingredients in this soap have been proven to safely and quickly reveal even skin by reducing the appearance of dark spots& discoloration. የመጀመሪያው የካጂክ አሲድ ፊትን የሚያቀላ ሳሙና ፣ የኮጂ ሳን ቀመር ውጤታማ ፊትን የሚያቀላ ንጥረ ነገሮችን ከኮኮናት ዘይት እና fresh ብርቱካናማ መዓዛ ጋር የተዋሀደ ነው። ለጃፓኖች የወይን ጠጅ ሩዝ በሚቀነባበርበት ጊዜ ኮጂ አሲድ ተገኝቷል። በዚህ ሳሙና ውስጥ በተፈጥሮ የተገኙት ንጥረ ነገሮች፣ ሰውነትን ሳይጎዳ የጠቆሩ ቦታዎችን እና የተለያየ የፊት ከለር ያለውን ቦታ ያመሳስላል። ዋጋ: 450 Free delivery to specific locations

Share this with your friends