A9 mini camera HD ♤ for sale & price in Ethiopia

Price : 5,500.00 ETB Fixed

  • Posted: 10 months ago
  • Condition : New

Description

🎥Rotating bulb security camera 360°🎥 💯High quality works with Ftycampro app    ✨የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ሚያስችል 😱ከዚህ በኃላ ልጄ ምን ሆነ ንብረቴ ምን ሆኖ ይሆን ብሎ መጨነቅ ቀ ?ቀበማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (night smart vision camera) 📌ስራ ቦታ ሆነው እንዲሁም ከአገር ውጪም ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras 📌ቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት 📌ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል 📌የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው 📌ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል 📌እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል 📌እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል (during activities it send quick notifications) ዋጋ- 5,500ብር

Share this with your friends