luxury apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 10,725,000.00 ETB Fixed

Description

በ ፉሪ  አፓርትመንት  ሽያጭ ጀምረናል። እርሶም ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ! የካሬ አማራጮች       ባለ 3 መኝታ፡  165 ካሬ    ቅድመ ክፍያ:25% ብቻ ከፍለው ቀሪውን ቀስ ብለው በ 9 ወር የሚከፍሉት !! በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ በቂ የውሃ ማከማቻ ያለው ግቢ ያለው

Share this with your friends