የካሳንችሱ ጠቅላይ for sale & price in Ethiopia

Price : 8,700,000.00 ETB

Description

የዲፕሎማቶች መናኽሪያ በሆኖችው በመሀል ከተማ ካሳንችስ ላይ የሚገኝ ቅንጡ አፓርታማ ኮፊ ፕላዛ በ30% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል ️ +25******* በእምነት ስመጥር፣ አለም አቀፍ ድርጅቶች ፣ በመንግስታዊ ተቋማት እና በወንዝ ዳር ፕሮጀግት የተከበበውን ለማከራየት ኪሶትን ለመኖር መንፈሶን የሚያንደላቅቀውን ሳይታችንን አሁን መጥተው ይጎብኙት      🟢የተለያዩ አማራጮች🟢 ባለ 1 መኝታ፡ 66 ካሬ ሜ ባለ 3 መኝታ፡ 176 ካሬ ሜ ባለ 3 መኝታ፡ 204 ካሬ ሜ ሙሉ የፊኒሺግ ስራ የካተተ በወለል (በፍሎር) ከ3 ቤቶች ብቻ ያሉት ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት ለኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጂንግ ስቴሽን ያለው ድምጽን በአስተማማኝ ሁኔታ የማያስገቡ መስታወቶች የሚገጠሙለት በአውሮፖ ስታንዳርድ እና ቴክኖሎጂ የተመረቱ የሳኒተሪ መስመር የሚዘረጋለት በየወለሉ የቆሻሻ ማግለያ ልዩ ቦታ የተዘጋጀላቸው ያልተሰሰተበት አንዱ ቤት ከሌላኛው በሁለት ግድግዳ የተለያየ ድምጽ የማያስተላልፍ ቢገዟቸው በውጭ ሀገር ዜጎች ለኪራይ ተመራጭ እንዲሆኑ ታስበው የተገነቡ ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው በሳምንት ለ7 ቀናት በቀን ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው የከርሰ ምድር ውሀ አቅርቦት የሚሟላለት፤ ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች  ያሉት፤ የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ እንዳያጋጥም አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት፤ የቤቱን ዋጋ 30% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 70% በሁለት አመት

Share this with your friends