ያለቀ ዘመናዊ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 80,000.00 ETB Fixed

Description

092******* በአያት አየር መንገድ  በአራት ወር ብቻ የሚረከቡትን እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶች ይዘንልዎ መተናል ◎ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት የተገነባ ◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ◎ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ ◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች   አውቶማቲክ ጀነሬተር   ሰፊመኪና ማቆሚያ   ሊፍቶች   የአደጋ መውጫ   24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው      የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ⏰ ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት  በስልክ 092******* ይደውሉልን

Share this with your friends