Mejlis Arabia with table for sale and price in Ethiopia

Price : 12,000.00 ETB Fixed

Description

ምርጥ ምርጥ መጅሊስ አረቢያ በትዛዝ በጥራት ሰርተን በሰባት ቀናት እናስረክባለን በራሳችን ትራንስፖርት አዲስ አበባ ላይ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን በስራችን ስለምንተማመን የአንድ አመት ዋስትና እንሰጣለን አድራሻችን መሳለሚያ ቢላል መስጊድ ገባ ብሎ እንገኛለን telegram ላይ በዚህ ሊንክ እንገኛለን @https://t.me/IMRANMejlis

Share this with your friends