Kazanchis apartment for sale price in Ethiopia

Price : 2,400,000.00 ETB Fixed

Description

»» ይህ የቅንጦት አፓርትመንት በአዲስ አበባ ውስጥ በጣም ከሚፈለጉ ቦታዎች አንደኛ በሆነው በካዛንቺስ እምብርት ይገኛል። »» ምን የለየናል ካሉ ? አፓርታማችን ሰገነት ላይ - የመዋኛ ገንዳ - ጂም እና - የስቴድየም መሮጫ ትራክ አለው በተጨማሪም እንግዶችን በቀላሉ ለማስተናገድ እና ለማዝናናት የሚሆን ትልቅ አዳራሽ አለው። »» የተለያዩ ባለ 1፣ 2 እና 3 የመኝታ ምርጫዎችን አቅርበናል፣ ሁሉም ቤቶቻችን በከፊል ያለቀ አቅርቦት። »» አፓርትመንቱ 4 የምድር ቤት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አሉት:: ስለዚህ መኪናዎ ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን በኛ እርግጠኛ ይሁኑ። »» በ 4 ዓመት ተረክበው በአጭር ጊዜ ውስጥ በህልምዎ ቤት ውስጥ እንደሚኖሩ እርግጠኛ መሆን ይችላሉ። »» ለ 2 ቤቶች ብቻ የወጣ ዋጋ - 2288$ ወይም 124,604 ብር ***አሁኑኑ በካሳንቺስ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ:: » ዋጋ ለባለ 2 መኝታ 138 ካሬ 16,600,000 ብር ቅድመ ክፍያው 15% 2,400,000 ብር >>ሌላም የካሬ አማራጭዋች ስላሉን ይደዉሉልን √√√ይህን አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎ√√√

Share this with your friends