የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉMI SECURITY CAMERA for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000.00 ETB Fixed

  • Posted
    3 days ago
  • Brand
    XIAOMI
  • Condition
    New

Description

MI SECURITY CAMERA 360 degreeCall ስራ ቦታ ሆነው የቤቶትን ሁኔታ እና የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera) የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል ድምፅ ይቀዳል እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications) ️ ይደውሉልንCall 092******* ዋጋ 6500ብር free delivery