አዋሬ ትዝታ በጃምቦ ሪልስቴት ቤቶች ትውስታ for sale & price in Ethiopia

Price : 14,008,000.00 ETB Fixed

Description

ሠላም እዩኤል ነኝ ከጃምቦ ሪል ስቴት ጃምቦ ሪል ስቴት በሪል ስቴት ዘርፍ አርአያነት ያለው ሚና ለመጫወት በጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ስር የተቋቋመ ጠንካራ ድርጅት ነው። የጃምቦ ሪል ስቴት በሪል ስቴት ልማት ረጅምና አስተማማኝ ተሞክሮ እንዲሁም ጠንካራ ሙያዊ ብቃት፣ ስነምግባር እና አስተማማኝ የፋይናንስ አቅምን በማጎልበት ባለፉት 25 ዓመታት በጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ. የጃምቦ ቡድን  ስር ያለ ሙያን ከ አስተማማኝነት አቀናጅቶ የሚገኝ ድርጅት ነው ጃምቦ ሪል እስቴት "ለትውልድ እንገነባለን" በሚለው መርህ በግንባታው ወቅት ምቾትን ፣ አስተማማኝነትን ፣ እምነትን ፣ ማህበራዊ ሃላፊነትን እና ውበትን ያረጋግጣል ። የጃምቦ ሪል ስቴት በስምንት ዓመታት ጊዜ ውስጥ አሥር የሪል እስቴት ፕሮጀክቶችን 330 የመኖሪያ ቤቶችን እጅግ ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ማከናወን የቻለው ቀድሞ የተጠናቀቁ እና ተገልጋዮቹን በሚያረካ መልኩ ሲሆን ለዚህም ስራዎቻችን ምስክሮቻችን ናቸው በአሁን ሰአት ደግሞ በአዋሬ እና አፍሪካ ህብረት አዳዲስ ሳይቶችን ከተለያየ የካሬ አማራጭ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ጋር ለክቡራን ጀንበኞቻችን ይዘን መጥተናል ውበትን ከጥራት! ይጎብኙን በምርጫዎት ይደሰታሉ። ከታች በተዘረዘሩት ስልኮች ያገኙናል +25*******

Share this with your friends