# Original Silver Crest Commercial /Professional High Speed blender for sale & price in Ethiopia

Price : 9,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 10 months ago
  • Condition : New

Description

Original Silver Crest Commercial /Professional High Speed Blender ሲልቨር ክረስት ኮሜርሻል/ ፕሮፌሽናል  ፈጣን ብሌንደር ኦርጅናል   የጁስ መፍጫ በረዶ የሚፈጭ አልቋል የተባለው ዕቃ ስለገባ አሁን ይዘዙ በጀርመን ቴክኖሎጂ የተሰራ ለለውዝ ለበረዶ / ለስሙዚ ለማንኛውም ጥራጥሬ ለማንኛውም ጁስ /ለኮክቴል/ለስጋ/ ለቡናና ለሌሎችም የሚሆን 5500 ዋት ጉልበት ያለው ሲሆን ለስራም መሆን የሚችል ጃሩ  የማይሰበር ጥርሱ 32000 ዙር በደቂቃ የሚሽከረከር ️ ፍጥነቱን እንደፈለግን መቆጣጠር የሚያስችለን ️ ክልክ በላይ ስንጠቀም ሞተሩ አውቶማቲካሊ በማቆም የዕቃውን ደህንነት የሚጠብቅ ️ለማፅዳት እጅግ ምቹ ️ ምተሩ ከኮፐር የተሰራ ስለሆነ ቶሎ የማይበላሽ ዋጋ፦  9000 ብር

Share this with your friends