apartment and shop for sale price in Ethiopia

Price : 2,500,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 10 months ago
  • Site (Location) : cmc
  • Bedrooms : 4
  • Floors : G+8
  • Bathrooms : 3
  • Basement : 2 Basements

Description

የአዲስ አበባ እንብርት መሀል ካዛንቺስ ግንባታቸው የተጠናቀቁ Luxury አፓርትመንቶች በተመጣጣኝ ዋጋ (10% ልዩ ቅናሽ) ️ ካዛንቺስ ዋናውን መንገድ የያዘ ከኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል አጠገብ ቅንጡ አፓርታማ ስቱዲዮ በ 47 እና በ 52 ካሬ ባለ አንድ መኝታ ከ 67 ጀምሮ እስከ 94 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ከ 125 ጀምሮ እስከ 168 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ በ202 ካሬ እንደ ምርጫዎ የቀረበ ️ ከመስቀል አደባባይ 10 ደቂቃ የእግር ጉዞ ️ ከባምቢስ ሱፐር ማርኬት 5 ደቂቃ የእግር ጉዞ ርቀት ️ ከ ከኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ቀጥሎ ️ ከኤሌሌ ሆቴል ጎን ከ ሃያት ሪጀንሲ ሆቴል 10 ደቂቃ የእግር ጉዞ አፓርታማው በአቅራቢያው ዓለም አቀፍ ተቋማት፣ ትላልቅ ሆቴሎች እና ሱፐርማርኬቶች የሚገኙበት ቦታ ላይ ያለ መሆኑ ቢያከራዩት ወይም በየትኛውም ጊዜ መልሰው ቢሸጡት አትራፊ የሚሆኑበት ነው። ቅድመ ክፍያ 50% የህንፃ ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን ከ 6 ወር እስከ 1 አመት የሚረከቡ ለበለጠ መረጃ +25******* ይደውሉ የድርጅቱ የሽያጭ ሃላፊ https://t.me/+TAOh2iAP6elmMTY0

Share this with your friends