luxurious apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 193,410.00 ETB Fixed

  • Posted: 10 months ago
  • Site (Location) : kasanchis
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 2

Description

ሆቴል ስታንዳርድ አፓርታማ ቤት - መሀል ካዝንቺስ እና አያት- ከ10% ቅናሽ ጋር !! 𝐇𝐨𝐭𝐞𝐥 𝐒𝐭𝐚𝐧𝐝𝐚𝐫𝐝 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬 - 𝐊𝐚𝐬𝐚𝐧𝐜𝐡𝐢𝐬 & 𝐀𝐲𝐚𝐭 - 𝐖𝐢𝐭𝐡 𝟏𝟎% 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 በመሃል አዲስ አበባ ፣ የብዙ ኢንተርናሽናል ተቋማት እና ሆቴሎች መገኛ ፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ መሰብሰቢያ ፣ የከተማዋ እምብርት በሆነችው ካሳንቺስ ላይ ኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል አጠገብ ወይም ECA እና ኢሊሌ ሆቴል ፊትለፊት 𝐁𝐞𝐬𝐭 𝐋𝐨𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 : 𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭 𝐨𝐟 𝐀𝐝𝐝𝐢𝐬, 𝐃𝐨𝐰𝐧 𝐭𝐨𝐰𝐧 𝐊𝐚𝐬𝐚𝐧𝐜𝐡𝐢𝐬 95% ጥንቅቅ ብለው ተገንብተው ያለቁ ቶሎ የሚረከቡዋቸውን ውስን አፓርታማ ቤቶችን ለሽያጭ ማቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው 𝐒𝐡𝐨𝐫𝐭 𝐝𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐭𝐢𝐦𝐞 አያት ዳግም ሞቅ ደመቅ ባለችው ካዛንቺስ ላይ ባለግርማ ሞገስ አፓርታማ ገንብተናል ሆቴል ስታንዳርድ አፓርታማ ቤቶች በከፍተኛ ጥራት ፣ በድንቅ ዲዛይን፣ በ1ኛ የፊኒሺንግ ስራ የተሰሩ ለመኖርያ ሆነ ለኢንቨስትመንት በጣም በጣም አዋጭ የሆኑ ቅንጡ ቤቶችን መተው ይጎብኙ ይመስክሩ 𝐇𝐨𝐭𝐞𝐥 𝐒𝐭𝐚𝐧𝐝𝐚𝐫𝐝 𝐋𝐮𝐱𝐮𝐫𝐲 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬 𝐟𝐨𝐫 𝐒𝐚𝐥𝐞 ለእንግዳ ማረፍያ እስከ 3500ዶላር ሊከራዩ የሚችሉ ◇ ከ ባለ ስቱዲዮ እስከ ሶስት መኝታ አፓርታማ ቤቶችን በተለያየ የካሬ አማራጭ ለሽያጭ አቅርበናል ስቱዲዮ (Deluxe Studio) 47 ካሬ እና 52 ካሬ ባለ አንድ መኝታ (Delux & Executive Suite) 67 ካሬ ፣ 72 ካሬ ፣ 91 ካሬ እና 94 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ (Executive suite) 125 ካሬ ፣130 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ (Presidential) 147ካሬ፣ 168ካሬ እና 202 ካሬ ቅድመ ክፍያ : 50% 100%

Share this with your friends