ብሩክ ቡና in Ethiopia

Price : 350.00 ETB Slightly Negotiable

  • Posted: 2 months ago

Description

ብሩክ ቡና "የኢትዮጵያ ቡና + ከቡና ቁርሱ ቀይ እንጉዳይ ጋር" በአገራችን በኢትዮጵያ የሚመረት የአንጋፋው የDXN international company ምርት ነው። Ingredients 1.Grade 1- Ethiopia Roasted coffee አንደኛ ደረጃ የኢትዮጵያ የተፈጨ ቡና 2.Ganoderma extract (ጋኖደርማ ሉሲዲየም የተባለ የእፅዋቶች ሁሉ ንጉስ ቀይ እንጉዳይ) ️BROOK-COFFEE ️ Ganoderma (ቀይ እንጉዳይ) ማለት ከ 400 በላይ የምግብነት እን የህክምና ጠቀሜታ ያለቸው ንጥረነገሮችን በውስጡ የያዘ ድንቅ የእንጉዳይ ዝርያ ነው ። የብሩክ ቡና የጤና ጥቅሞች:- 1.የተዛባ የኮሎስትሮል እና የዩሪክ አሲድ ክምችትን ማስተካከል ይቻላል 2.ለስኳር እና የደም ግፊት ታማሚዎች ዘወትር በመጠቀም ተጨባጭ የጤናን ለውጥ ማግኘት ይችላሉ። 3.በሰውነት ውስጥ በመከማቸት የኩላሊትን የጉበትን በአጠቃላይ የሰውነትን ስርአት የሚያዛባ መርዛማ ኬሚካሎች እና ፍሪ ራዲካልስ ለማስወገድ በሰፊው ያግዛል። 4.በሽታ የመከላከል ስርአትን ያጎለብታል። 5.ለአይምሮ ንቃት ይውላል 6.የሰውነት ድካምን ያስወግዳል 7.ለፊታችን ጥራት እንደ እስክራብ ያገለግላል ወ.ዘ.ተ ብሩክ ቡናን በማከፋፈል አብራቹን መስራት ለምትፈልጉ በራችን ክፍት ነው። 8.የጨጓራ እና የምግብ አለመፈጨት ችግርን ያስወግድልናል። 9.የካርዲዮቫስኩላር (የልብ እና የደም ቧንቧ )ጤናን ለመደገፍ ይረዳል። 10.ክብደትን ወይም አላስፈላጊ ውፍረትን ለመቀነስ ይረዳል ። በሚጠጡት ቡና ጤናዎን ይጠብቁ!! Follow us more telegram:- @dxn_addis