Ads

የኤሌክትሪክ ሽጉጥ ፤ራስዎን ከአደጋ ይጠብቁ። camera for sale & price in Ethiopia

Price : 2,800.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago
  • Condition : New

Description

Ride ሹፌሮች  ለ እሴቶች  ለ ጥበቃ ባለሙያዎች አምሽተው ለሚንቀሳቀሱ Stun Gun Taser Security Solution 2 In one ስለ ቴዘር ምን ያህል ያውቃሉ ቴዘር ማለት አጥቂውን ለማስቆም ከፍተኛ ቮልቴጅ የሚጠቀም የኤሌክትሪክ መከላከያ መሳሪያ ነው ። በመሣሪያው  አማካኝነት አንድን ሌባ ሰውነቱን በማስነካት በ ኤሌክትሪክ ሾክ አማካኝነት ወዲያውኑ አጥቂውን ከራስ መከላከል  ሚያስችል መሳሪያ ነው። Stun Gun taser ------------------------ ማታ ማታ አምሽተው ከ ስራ ይገባሉ ፣ እራሶትን ከሌባ  ወይ ከእንስሳ  ለመከላከል ምን ምን አይነት መንገድ ይጠቀማሉ ? Stun Gun taser የ ኤሌክትሪክ ሽጉጥ ሲሆን የ ተቀናቃኞት አካል ላይ በማሳረፍ ከ 6000 እስከ 12000 በሚሆን ቮልት አካልን በኤሌክትሪክ ሾክ የሚያደነዝዝ ሲሆን አራስን ለመከላከል ፍቱን የሆነ መድሀኒት ነው። እንደ እጅ ባትሪም እንደ Electric Shock የሚያስችል ለ Ride ሹፌሮች ለ እሴቶች ለ ጥበቃ ባለሙያዎች                2800 ብር 096*******

Share this with your friends