Apartment Sales for sale & price in Ethiopia
Price : 11,200,000.00 ETB Negotiable
Description
ሆሴዕ ሪል እስቴት
ዘመናዊ አፓርትመንት በቦሌ ላይ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ
እንግዲያውስ ወደ ድርጅታችን HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ይምጡ!!
በየረር ሆምስ እና በሮሃ ሳይታችን ከተባለው ቀድመን ማስረከባችንን ላያችሁ እና ለመሰከራቸሁ በድጋሜ እንደ ሁሌው ከቃል በላይ ለመሆን በቦሌ መድኃኔ ዓለም ቴሌ ፊት ለፊት ዘመናዊ አፓርትመንት ገንብተን ልናስረክባችሁ ሽያጭ ጀምረናል ፡፡
ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በቦሌ ቤቶን ይያዙ
️ ስቱዲዮ
️ ባለ አንድ መኝታ ከሠራተኛ ክፍል
️ ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ቤት)
️ ባለ ሦስት መኝታ(ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ቤት)
ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰዓት ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አቅርቦት ያሟሉ ፦
ከ25% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
የመዋኛ ገንዳ እና ፑል ባር
ጂምናዚየም
የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ያሟሉ ናቸው
በቂ ሊፍቶች የዕቃ ሊፍትን ጨምሮ
የቆሻሻ መወርወርያ (GARBEGE SHOOTER)
የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች
6 ወለል የመኪና ማቆሚያ (ድንገተኛ የእሳት ማጥፍያ )ያለው፡፡
የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ ቦታዎች
የልጆች መጫወቻ እና የልጆች ማቆያ
የወጣቶች መዝናኛ
ቤተ መጻሕፍት : የስብሰባ አዳራሽ: ላውንደሪ
ካፌ
ከ 50% በላይ ለሚከፍሉ 3-6% discount አለ
ለበለጠ መረጃ
092******* ይደውሉ
ሆሴዕ ከቃል በላይ!!!
-
DRDaniel Real Estate Consultant Last seen ago
Registered 1 year ago
This item was posted 1 year ago. It is likely to be sold or unavailable.
- Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.