Ads

city luxury apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 32,859,200.00 ETB Fixed

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 5th
  • Site (Location) : Bole biras
  • Bathrooms : 2

Description

#City_Luxury Apartment at Bole Bras 100% ያለቀላቸውን አፓርታማ ቤቶችን በቦሌ ብራስ ለሽያጭ አቅርበናል ባለሁለት እና ባለሶስት መኝታ ቤቶቻችን ፍላጎትዎን ሁሉ አሟልተው 100% ተጠናቀው እርሶን እየጠበቁ ነው። የህንፃው ሰገነት ላይ ሆነው ከተማዋን ከአፅናፍ አፅናፍ የሚመለከቱበት‼️ መጪውን አዲስ አመት 2016 በአዲሱ ቤትዎ ከውብ መኝታዎ ተነስተው፣ በግሩም ምግብ  ማብሰያ የተዘጋጀውን ማዕድ በተንጣለለው ሳሎንዎ እየተመገቡ የከተማችንን ውበት በሚያደንቁበት በረንዳ እየታደሱ ይቀበሉ። ️እንከን የለሽ የግንባታ ጥራት ሁሉም አይነት ዘመናዊ አገልግሎቶች የተዘጋጁለት አጓጊ የኢንቨስትመንት አማራጭ 149.36 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ 192.1 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ 200.53 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ 160.40 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ በካሬ 220,000 ብር ቤቶን ዛሬ ይጎብኙ! እድሉ እንዳያመልጥዎት!

Share this with your friends