Ads

ይህ እድል እንዳያመልጦ for sale & price in Ethiopia

Price : 10,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 3rd
  • Site (Location) : Nina's silk lafto
  • Bathrooms : 2

Description

(በ 3ኛ እና 4ኛ ወለል ላይ ያሉ አፓርትመንት ቤቶች) በ ሃይሌ ጋርመንት አከባቢ እየተገነባ ያለ መኖሪያ አፓርትመንት አስፋልት ዳር ከ CDC African convention center ፍት ለ ፍት በህንፃው አናት ላይ የሚገኝ ሰፊ የጋራ ቴራስ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች 24/7 ተጠባባቂ ጄነሬተር አስተማማኝ የደህንነት ሲስተም ስፋት ያለው ለጂም፣ ለልጆች መጫወቻ ....የሚውል የጋራ ወለል ያለው ግንባታቸው በፍጥነት እየተከናወኑ ያሉ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች (በ 36 ወራት ተገንብቶ የሚጠናቀቅ) ባለ 3 መኝታ 139 ካሬ ሜትር በ 25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በ ካሬ ከ 71,950 ብር ጀምሮ በመሽጥ ለይ እንገኛለን ለበለጠ መረጃ Call 096*******

Share this with your friends