Ads

addis life realstate for sale & price in Ethiopia

Price : 29,675,500.00 ETB Fixed

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 5th
  • Site (Location) : Aftica Union
  • Bathrooms : 2

Description

#AddisLife #አፍሪካ_ህብረት #የከተማችን እጅግ ተፈላጊው አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል የብዙሃን ቤት ገዥዎች ተደጋጋሚ ጥያቄ የነበረው የአዲስ ላይፍ ሪልስቴት ከአፍሪካ ህብረት ግቢ ፊትለፊት ግንባታው በመገባደድ ላይ ባለው ህንፃ (#አፍሪካ_ህብረት_ሳይት) የውስን ቤቶች ሽያጭ ተጀመረ። ሁሉም ቤቶች በህንፃው 15ኛ ወለል ይገኛሉ የግንባታው አጨራረስ ቤትዎን ከየትኛውም ሌላ ቦታ አስበልጦ የሚያስናፍቅ ነው ስፋት፣ ውበት እና ድንቅ ዕይታ ተጣምረው በህንፃችን ያገኟቸዋል ️ባለ አራት መኝታ 263.75 ካሬ ከልቡ ቤት ️ባለሶስት መኝታ 236ካሬ ፍልስስ ያለ አፓርታማ ️ባለሁለት መኝታ 200.53 ካሬ የተቀናጣ መኖርያ ️ባለሁለት መኝታ 158.8 ካሬ ወደርየለሽ ማረፍያ ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ቤት በካሬ 3,350$ ⌛️በሶስት ወራት የሚረከቡት 1⃣ 75% ቅድምያ ክፍያ 2⃣ 20% በሶስት ወር ግዜ ውስጥ 3⃣ 5% ቤቱን ሲረከቡ

Share this with your friends