Ads

በካሳንቺስ ለሽያጭ የቀረበ ቅንጡ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 1,600,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms :
  • Floor : 5th
  • Site (Location) : kazanchis
  • Bathrooms :

Description

አሁኑኑ በካሳንቺስ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ!!! ይህ ቅንጡ አፓርትመንት በአዲስ አበባ ውስጥ በጣም ከሚፈለጉ ቦታዎች አንደኛ በሆነው በካሳንቺስ እምብርት ይገኛል »» ምን ይለየናል ካሉ :- አፓርታማችን ሰገነት ላይ የመዋኛ ገንዳ ጂም የስቴድየም መሮጫ ትራክ አለው ቤተ-መፀሀፍት ቅርጫት ኳስ መጫወቻ ሜዳ የራሱ የሆነ ከርሰ ምድር ዉሀ ያለው አረንጓዴ ስፍራ የተለያዩ ኢቨንቶች ሊያስተናግድበት የሚችሉበት ትልቅ አዳራሽ ያለው። ባለ 1፣ 2 እና 3 የመኝታ ምርጫዎችን አቅርበናል፣ ሁሉም ቤቶቻችን በከፊል ያለቀ አቅርቦት >>አፓርትመንታችን በቂ የመኪና ማቆሚያዋች እና CCTV ደንነት ካሜራ የተገጠመለት:: >> በ 4 ዓመት ውስጥ ከእኛ ጋር የቤት ህልዋን እንደሚያሳኩ እርግጠኛ ይሁኑ፡፡ ልብ ይበሉ!!!!!! ያሉን ቤቶች ውስን በመሆናቸዉ ዛሬ ነገ ሳይሉ በፍጥነት ይደውሉልን » ዋጋዎቻን ለባለ 1 መኝታ 89. 16 ካሬ በአጠቃላይ ዋጋው= 11,165,161.71 ብር ቅድመ ክፍያው 15%= 1,674,774.25 ብር ቀሪውን በአራት አመት የሚከፍሉት >>ሌላም የካሬ አማራጭዋች ስላሉን ይደዉሉልን ይህን አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎ

Share this with your friends