አያት ሪልስቴት for sale price in Ethiopia

Share this with your friends

Price : 50,000.00 ETB Fixed

Description

* ????አያት በሪልስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጅ የሆነ እና 10,000 ቤቶችን ገንብቶ ያስረከበ የሃገራችን ትልቁ የሪል እስቴት አልሚ ድርጅት ነው። በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ትልቁን የሪል እስቴት መንደር እና ሞል ( የንግድ ማዕከል),እየገነባ ይገኛል። *በ ሲ ኤም ሲ 135 ሺ ካሬ ላይ ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ *በ አያት የባቡር መጨረሻው ጋር አስፖልት ዳር 10.000 ሺ ካሬ ላይ ባለ 3 መኝታ ብቻ *በተጨማሪ 60/40 የብድር አማራጭ 60% በ 7 ዙር ከፍለው ቀሪውን 40% ቤቱን ተረክበው እየኖሩበት ከ 10-30 ዓመት ይከፍላሉ *በ 9.5 ወለድ *ከ አያት መኖሪያ ቤት የመግዛት ጥቅሞች በጥቂቱ!! 1. ሳይቱ የሚገኝበት (location) ለመኖር ምቹ መሆኑ። 2. የረጅም ግዜ የብድር አማራጭ ማመቻቸቱ በዝቅተኛ ወለድ (9.5 ir)። 3. ቤት ገዢ ለሚከፍለው ቅድሚያ ክፍያ በሙሉ አያት የኢንሹራንስ ቦንድ ዋስትና ይሰጣል። 4. አያት በኮንትራቱ ጊዜ ገደብ ባያስረክብ ለዘገየበት መቀጮ ለደንበኛው ይከፋላል በየዉሩ የቤት ኪራይ ይከፍላል። 5. ........እና ሌሎችም።

Additional Details

  • Posted: 1 month ago
  • Bedrooms : 1
  • Floors : G+5
  • Area (Sqm) : 40
  • Site (Location) : cmc

Contact

Ads