Luxury Apartments for sale price in Ethiopia

Price : 12,400,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago
  • Site (Location) : Ayat
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 4th
  • Bathrooms : 2

Description

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 128.5 እና 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +25******* +25*******