Ads

shoes shelf for sale and price in Ethiopia

Price : 3,300.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : New
  • Source : Imported
  • Furniture Use : Home

Description

shoes shelf ጫማ መደርደሪያ ️ሙሉ ፍሬሞቹ ተሰካኪ ብረት ቱቦዎች ሆነዉ መደቡ(ጫማ የሚያርፍበት) ሸራ ጨርቅ መገጣጠሚያዉ ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው ከላይ ሙሉ ልብሱ ሸራ ሆኖ ከፊት በኩል በዚፕ መከፈትም መዘጋት ይችላል 🥾 size=60*30*160 🥿የህፃናት እና የሴቶች 27 ጥንድ ጫማዎች የሚይዝ ሲሆን የወንድ 🥾 22ጥንድ ጫማዎች ይይዛል። ለኮንዶሚኒየም ፣ በቤት ኪራይ ለሚሆሩ እና ብዙ ጊዜ ስፍራቸውን ለሚቀይሩ ሰዎች ተመራጭ ቦታ ቆጣቢ ለእይታ ማራኪ ለማንቀሳቀስ ቀላል color only Gray gray( እርሳስ ከለር) 2700ETB ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን

Share this with your friends