Ads

tabel runner for sale and price in Ethiopia

Price : 6,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : New
  • Source : Local (Made in Ethiopia)
  • Furniture Use : Home and Office

Description

⭐️ቤቶን ማስዋብ ይፈልጋሉ እንግዳውስ ከውጪ ባስመጣናቸው ውብ ጨርቆች እዚሁ ሀገር ውስጥ ልምዱ ባላቸው ሙያተኞች ዲዛይነሮች ጥራት እና ውበታቸውን በጠበቁ መልኩ ተሰፍተው ቀርበውሎታል። ⭐️በጣም ጠንካራ እና ውብ ጨርቆች ናቸው። ⭐️ወርቃማ ጌጣጌጦች ጨርቁ ላይ የተለጠፉት ተጨማሪ ውበት ሰጥጠውታል። ⭐️እንዲሁም ምስሉ ላይ ካሉት ውጪ ብዙ color &desin ስላለን የወደዱትን ይዘዙንይ ⭐ለካፌ፣ለሬስቱራት ፣ለመኖሪያቤቶች ተመራጭ ⭐️የእርሶ ሀሳብ ካለ እንደምርጫዎ ይሰራል 1 table runner 1 table rnneru 6 ጣልጣል 4ጣል ጣል 6 የትራሰ ከነ ጨርቅ 4 ትራስ ከነ ጨርቅ ዋጋው 6000 ዋናው 40000 አድራሻ መርካቶ Free delivery 090*******

Share this with your friends