Ads

የንግድ ሱቅ price in Ethiopia

Price : 3,799,080.00 ETB Slightly Negotiable

  • Posted: 2 months ago
  • Site (Location) : Ayat

Description

አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጭ የንግድ ሡቅ ትልቅ የገበያ አዳራሽ ላይ የሚገኝ አያት ዋናው መንገድ ዳር ህንፃው በውስጡ ያካተታቸው ነገሮች የመዋኛ ገንዳ የልጆች ቤተ-መፅሃፍት ጂም የልጆች ማቆያ በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ እንዲሁም ሲኒማ እና ስፖርት ባር ያሟላ እጅግ ዘመናዊ ሞል ነው የካሬ አማራጭ ስፋት = 26 ካሬ አጠቃላይ ዋጋ = 3,799,077 ብር ቅድመ ክፍያ(20%) = 759,815 ብር በተጨማሪም እስከ 80 ካሬ ድረስ በተለያየ የካሬ አማራጭ በሲኤምሲ በቦሌ አትላስ እንዲሁም አያት በሚገኙት ሳይታችን ላይ ማግኘት ይችላሉ :: ይፍጠኑ የተወሠኑ ሱቆች ብቻ ነው የቀሩት ለበለጠ መረጃ በ 094******* ይደውሉ!

Share this with your friends