በ15% ቅድመ ክፍያ ቤትዎን ይረከቡ for sale & price in Ethiopia

Price : 10,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 1 month ago
  • Site (Location) : bole
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 8th
  • Bathrooms : 1

Description

ሆሴዕ ሪል እስቴት ለኑሮ ምቹ በሆነው መሀል ቦሌ ዘመናዊ አፓርትመንት እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ ሆሴዕ ሪል እስቴት አዲስ እየገነባ ባለው ግዙፍ የመኖሪያ ህንፃ የተለያዩ አማራጮችን አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ! በ15% ቅድመ ክፍያ የቅንጡ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ ! የቀሩን ቤቶች ጥቂት ስለሆኑ ይፍጠኑ ! በየረር ሆምስ እና በሮሃ ሳይታችን ከተባለው ቀድመን ማስረከባችንን ላያችሁ እና ለመሰከራቸሁ በድጋሜ እንደሁሌው ከቃል በላይ ለመሆን በቦሌ መድኃኔ ዓለም ቴሌ ፊት ለፊት ዘመናዊ አፓርትመንት ገንብተን የቀሩን ጥቂት ቤቶች ሰለሆኑ ፈጥነዉ ይወስኑ፡፡ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በቦሌ ቤቶን ይያዙ ️   ስቱዲዮ ️   ባለ አንድ መኝታ ️   ባለ ሁለት መኝታ ️   ባለ ሶስት መኝታ ሆሴዕ ሪል እስቴት ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ዘመናዊ አፓርትመንት ይዘን መጥተናል፡፡ ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰዓት ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አቅርቦት ያሟሉ ፦ የመዋኛ ገንዳ እና ፑል ባር ጂምናዚየም የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ያሟሉ ናቸው በቂ ሊፍቶች የዕቃ ሊፍትን ጨምሮ የቆሻሻ መወርወርያ (GARBEGE SHOOTER) የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 7 ወለል የመኪና ማቆሚያ (ድንገተኛ የእሳት ማጥፍያ )ያለው፡፡ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ ቦታዎች የልጆች መጫወቻ የልጆች ማቆያ የወጣቶች መዝናኛ ቤተ መጻሕፍት የስብሰባ አዳራሽ ላውንደሪ ካፌ                      ለበለጠ መረጃ   ️ 094*******                                             ሆሴዕ ከቃል በላይ!

Share this with your friends