Realestate homes at bole for sale & price in Ethiopia

Price : 16,500,000.00 ETB Slightly Negotiable

Description

Welcome to our page! »» ቆንጆ የመኖሪያ አፓርታማ በወንጌላዊት ወሎሰፈር ከ ጎተራ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንግድ ገባ ብሎ . » 100% ያለቀ እና digital ካርታ ያለው! » አፓርታማው - ሙሉ አቃ የተሟላ ጂም - መሰብሰብያ አዳራሽ - 2 ተጠባባቂ ጀነሬተር - የከርሰ ምድር የማይቅዋረጥ ውሃ - 4 ሊፍት አሳንሰር - 2 የምድር ፓርኪንግ » በ 3 የቤት አማራጭ - 116 ካሬ ባለ 2 መኝታ በ 16.5 ሚልየን - 136 ካሬ ባለ 2 መኝታ በ 22 ሚሊየን - 164 ካሬ ባለ 3 መኝታ በ 29 ሚሊዮን > መተው ይጎብኙ ፈጥነው የግሎ ያድረጉ! 096*******