ልዩ ቅናሽ በቡልጋርያ አፍሪካ ህብረት ሳይት አፓርታማ ላይ / Apartment near AU around Bulgaria for sale & price in Ethiopia

Share this with your friends

Price : 7,000,000.00 ETB Fixed

Description

ቅድመ ክፍያ 30% ብቻ ለመኖርያ እጅግ ተስማሚ የአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገኝ ባለሙያዎች የተጠበቡበት ግንባታው እየተፋጠነ ያለ  ድንቅ አፓርትመንት በተለምዶ ቡልጋርያ አፍሪካ ህብረት አካባቢ ቢፈልጉ በካሽ ቢፈልጉ በዱቤ የሚገዙት እርስዎን የሚመጥን ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል፡፡ በሙሉ ግንባታ ወይም በከፊል ግንባታ የተጠናቀቁ መግዛት ይችላሉ። 1350USD/1100USD  በካሬ ባለ ሁለት መኝታ፡ 151ካሬ ፤ 161ካሬ ባለ ሶስት መኝታ፡ 193ካሬ ፤ 211ካሬ የማስረከብያ ጊዜ፡ 18 ወራት ለከፊል ግንባታ ፡ 24 ወራት ለሙሉ ግንባታ ህንፃው ባንክ፣ሱፐርማርኬት፣ጂም ህንጻው፣ የከርሰምድር ውሃ፣ሴንተራል ቲቪ፤ሲሲ ቲቪ፣ መጠባበቂያ ጀኔሬተር፣ ዘመናዊ ሊፍት፣ጋርቤጅ ቹተር፣ባለ 2 ቤዝመንት ፓርኪንግ ያለው። ፈጥነው ይደውሉ፤ይህ እድል እንዳያመልጥዎ። +251991767676/+251911261195

Additional Details

  • Posted: 1 month ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 8th
  • Area (Sqm) : 151
  • Site (Location) : Bulgaria Africa Union

Contact Seller

Ads