5 in 1 Beauty Care Massager for sale and price in Ethiopia

Price : 1,150.00 ETB Fixed

  • Posted
    2 weeks ago

Description

5 in 1 Beauty Care Massager ለአጠቃቀም ቀላል ውበትን የሚያላበስ አዲስ ዘመናዊ የፊት ማፅጃ ️ለመታጠቢያ ሁነኛ ተመራጭ ️የሞተ ቆዳ የሚያነሳ ️የቆዳ መሸብሸብን ይከላከላል ️ለስላሳ እና ውብ ፊት ያላብሳል ️የደም ዝውውርን ውጤታማ በሆነ መንገድ የሚያፋጥን ️ እንዲሁም የተዘጋ ቀዳዳዎችን ፣ ዘይትን ፣ እና ሌሎች አላስፈላጊ ነገሮችን በቀላሉ ያስወግዳል ️ለሁሉም ፆታ የሚሆን ️በባትሪ መስራቱ ከቦታ ቦታ ይዞ ለመንቀሳቀስ ተመራጭ ያደርገዋል #አምስት_ተቀያያሪ_ብሩሾች_ያሉት የሞተ ቆዳ ማራገፊያ ብሩሽ ሜካፕ ስፖንጅ ብሩሽ የፊት ማለስለሻ ብሩሽ ማሳጅ ማድረጊያ ብሩሽ የፊት ቆዳ ማፅጃ ብሩሽ           ዋጋ፦ 1,150 ብር