የቤት መወልወያ Vacuum Cleaners for sale & price in Ethiopia

Price : 3,500.00 ETB - Not Selected -

  • Posted: 4 months ago

Description

የቤት መወልወያ 360 ° በመሽከርከር ይጨምቃል ወለል፣ ግድግዳ፣ መስታወት፣ አልጋ እና ሶፋ ስርን ለማፅዳት አመቺ ነው አንድ መቀየሪያ ፋይበር የተካተተለት ከእጅ ንክኪ ነፃ የሆነ ፅዳት SPIN MOP WITH BUCKETS ለወለል ለመስታዎት ለግድግዳ ዘመናዊ የቤት መወልወያ በራሱ መጭመቅ የሚቻል ምንም አይነት የእጅ ንክኪ የማያስፈልገው የፈሳሽ ሳሙና ማስቀመጫ የያዘ ተጨማሪ 1 ጨርቅ ያለው - ያለ ተጨማሪ የትራንስፖርት ክፍያ ያሉበት ድረስ እናቀርባለን

Share this with your friends