በ 1,632,687 ብር ቅድመ ክፍያ ቅንጡ አፓርትመንት በቦሌ ደምበል for sale & price in Ethiopia

Price : 10,887,000.00 ETB Fixed

Description

በቦሌ ደምበል ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንት በድንቅ ዲዛይን ግንባታ ጀምረን በማስታወቂያ ዋጋ ሽያጭ ጀምረናል! በሕንፃው ላይ የተካተቱ #አራት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች #አውቶማቲክ ጀነሬተር #የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች (4 ቤዝመንት) #ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage Shut) #የከርሰ ምድር ውሀ #ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ሰገነት መኝታና የካሬ ስፋት ባለ አንድ መኝታ: 70.85ካሬ                          73.94ካሬ ባለ ሁለት: 109.82፣ 122፣126፣ 134፣137፣140.93 ካሬ                ባለ ሶስት: 166.2ካሬ                166.55ካሬ ቅድመ ክፍያ: 15% መረከቢያ ጊዜ: 3 አመት ለበለጠ መረጃ :091*******/096*******

Share this with your friends