Dmc real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 9,960,000.00 ETB Fixed

Description

092******* 090******* የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ 10% ቅድሚያ ክፍያ !!!! ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ልዩ የማስታወቂያ የቅናሽ ዋጋ !!!! ለቡ መብራት በሚገኘዉ ግዙፍ በሆነዉ የመኖሪያ መንደር 65,395 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሳይታችን ላይ የቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ?? ️ ለተወሰኑ ቀናቶች ብቻ የሚቆይ ልዪ ቅናሽ የተደረገበት ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን እንዲችሉ ምዝገባ ጀምረናል :: ️ የካሬ አማራጮች ስቲድዮ ባለ 1, 2 , 3 እና 4 መኝታ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኞ ክፍል: እስቶር እና ላውንደሪ ያሉአቸው ፤ ከ56.6 - 181.2 ካሬ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት። ️ ግንባታቸዉን የምንሰራው ፈጣን እና ጠንካራ በሆነ አልሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂ ። ️ በዚ ቅናሽ ዋጋ ቤት መግዛት ከፈለጉ አጭር ቀናት ብቻ ነዉ ያሎት ስለዚህ ፈጥነዉ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!! ለበለጠ መረጃ 092******* ላይ ይደዉሉና ፈጥነዉ ይመዝገቡ ::

Share this with your friends